am_2ch_text_ulb/08/17.txt

1 line
491 B
Plaintext

\v 17 ከዚህ በኋላ ሰለሞን በኤዶምያስ ምድር የባሕር ዳርቻ ወዳሉት ወደ ዔጽዮንጋብር እና ኤላት ሄደ፡፡ \v 18 ኪራምም የባህርን ነገር በሚገነዘቡ መርከበኞች የሚታዘዙ መርከቦችን ላከለት፡፡እነርሱም ከሰለሞን አገልጋዮች ጋር ወደ ኦፊር ሄዱ፡፡ ከዚያም አራት መቶ ሃምሳ መክሊት ወርቅ ለንጉሥ ሰለሞን አመጡ፡፡