am_2ch_text_ulb/07/19.txt

1 line
515 B
Plaintext

\v 19 ነገር ግን እኔን ከመከተል ብትመለሱና በፊታችሁ ያኖርኳቸውን ሥርዓቶቼንና ትዕዛዛቶቼን ብትተዉ፥ ሄዳችሁ ሌሎችንም አማልክት ብታመልኩ ብትሰግዱላቸውም፥ \v 20 ያን ጊዜ ከሰጠኋችሁ ምድሬ እነቅላቸዋለሁ፤ ለስሜ የቀደስኩትን ይህንን ቤት ከፊቴ እጥለዋለሁ፡፡ በሕዝቦችም ሁሉ መካከል ምሳሌና መቀለጃ አደርገዋለሁ፡፡