am_2ch_text_ulb/03/06.txt

1 line
327 B
Plaintext

\v 6 ቤቱንም በከበሩ ድንጋዮች አስጌጠው፤ ወርቁም የምሥራቅ ፈርዋይም ወርቅ ነበር፡፡ \v 7 አውታሮቹን፥ ሰረገሎቹን፥ ግድግዳዎቹንና በሮቹንም በወርቅ ለበጣቸው፡፡ በግድግዳዎቹም ላይ ኪሩቤልን ቀረፀ፡፡