am_2ch_text_ulb/03/04.txt

1 line
473 B
Plaintext

\v 4 በቤቱም ፊት የነበረው በረንዳ ርዝመቱ ከቤቱ ወርድ ተመሳሳይ ሆኖ ሃያ ክንድ ነበር፡፡ ቁመቱም ሃያ ክንድ ነበረ፡፡ ሰለሞንም ውስጡን በንጹህ ወርቅ ለበጠው፡፡ \v 5 የዋናውን ቤት ጣሪያ በጥድ እንጨት ሠራው፡፡ በንጹህ ወርቅም ለበጠው፡፡ የዘንባባ ዛፎችንና የሰንሰለቶችን አምሳል ቀረጸበት፡፡