am_2ch_text_ulb/11/20.txt

1 line
555 B
Plaintext

\v 20 ከመሐላት በኋላ ሮብዓም የአቤሴሎምን ሴት ልጅ መዓካን ወሰደ፤ እርስዋም አብያን፥ ዓታይን፥ ዚዛን እና ሰሎሚትን ወለደችለት፡፡ \v 21 ሮብዓምም ከሌሎቹ ሚስቶቹና ቁባቶቹ ሁሉ ይልቅ የአቤሴሎምን ሴት ልጅ መዓካን ወደደ፤ (አስራ ስምንት ሚስቶችና ስልሳ ቁባቶች ወስዶ የሃያ ስምንት ወንዶች ልጆችና የስልሳ ሴቶች የልጅ ልጆች አባት ሆኖ ነበር፡፡)