Sat Dec 03 2016 00:23:19 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-12-03 00:23:19 -08:00
parent 9dd254f2d5
commit fbbc7e7d03
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 10 \v 11 \v 12 ከኦፊር ወርቅ ያመጡት የኪራም አገልጋዮችና የሰለሞን አገልጋዮች የንደል እንጨትና የከበሩ ድንጋዮችን አመጡ፡፡ ንጉሡም ከሰንደሉ እንጨት ለእግዚአብሔር ቤትና ለራሱ ቤት ደረጃዎችን እንዲሁም ለሙዚቀኞቹ በገናዎችንና መሰንቆዎችን/ክራሮችን አስደረገ፡፡እንደዚህ ያለ እንጨት ከዚያ በፊት በይሁዳ ምድር ታይቶ አይታወቅም ነበር፡፡የሳባም ንግሥት ወደ ንጉሡ ካመጣችው የበለጠ ንጉሥ ሰለሞን የተመኘችውን ሁሉ፥ የለመነችውንም ሁሉ ሰጣት፡፡ እርስዋም ተመልሳ ከ
\v 10 \v 11 ከኦፊር ወርቅ ያመጡት የኪራም አገልጋዮችና የሰለሞን አገልጋዮች የንደል እንጨትና የከበሩ ድንጋዮችን አመጡ፡፡ ንጉሡም ከሰንደሉ እንጨት ለእግዚአብሔር ቤትና ለራሱ ቤት ደረጃዎችን እንዲሁም ለሙዚቀኞቹ በገናዎችንና መሰንቆዎችን/ክራሮችን አስደረገ፡፡እንደዚህ ያለ እንጨት ከዚያ በፊት በይሁዳ ምድር ታይቶ አይታወቅም ነበር፡፡ \v 12 የሳባም ንግሥት ወደ ንጉሡ ካመጣችው የበለጠ ንጉሥ ሰለሞን የተመኘችውን ሁሉ፥ የለመነችውንም ሁሉ ሰጣት፡፡ እርስዋም ተመልሳ ከአገልጋዮችዋ ጋር ወደ ራሷ ምድር ሄደች፡፡