Sat Nov 12 2016 08:25:30 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-11-12 08:25:31 -08:00
parent 28be00274d
commit bf698791f9
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 አሁንም ማስተዋል የተሰጠውን የተካነውን ባለሙያዬን ሁራምን ልኬልሃለሁ፡፡ \v 14 ከዳን ሴት ልጆች የአንዲቱ ልጅ ነው፡፡ አባቱ የጢሮስ ሰው ነበር፡፡ ወርቁን፥ ብሩን፥ ናሱን፥ ብረቱን፥ ድንጋዩን እንዲሁም እንጨቱን፥ ሐምራዊውን፥ ሰማያዊንና ቀዩን ግምጃ ጥሩ በፍታውንም በመሥራት የተካነ ነው፡፡ የትኛውንም ዓይነት ቅርጽ በመሥራት እና የትኛውንም ዓይነት ንድፍ በማውጣትም የተካነ ነው፡፡
\v 13 አሁንም ማስተዋል የተሰጠውን የተካነውን ባለሙያዬን ሁራምን ልኬልሃለሁ፡፡ \v 14 ከዳን ሴት ልጆች የአንዲቱ ልጅ ነው፡፡ አባቱ የጢሮስ ሰው ነበር፡፡ ወርቁን፥ ብሩን፥ ናሱን፥ ብረቱን፥ ድንጋዩን እንዲሁም እንጨቱን፥ ሐምራዊውን፥ ሰማያዊንና ቀዩን ግምጃ ጥሩ በፍታውንም በመሥራት የተካነ ነው፡፡ የትኛውንም ዓይነት ቅርጽ በመሥራት እና የትኛውንም ዓይነት ንድፍ በማውጣትም የተካነ ነው፡፡ በተካኑት ሠራተኞችህ መካከል እና በጌታዬ በአባት