Sun Dec 11 2016 04:48:33 GMT-0800 (Pacific Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-12-11 04:48:34 -08:00
parent f1e0081e34
commit adf1b0eef1
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 22 መዘመርና ማወደስ ሲጀምሩ ይሁዳን ሊዋጉ በመጡት በአሞን፥ በሞዓብና በሴይር ተራራ ሰዎች ላይ እግዚአብሔር ድብቅ ጦር አበድንገት እንዲያጠቃቸው አደረገ፡፡ እነርሱም ተሸነፉ፡፡ \v 23 የአሞንና የሞዓብ ሰዎች የሴይርን ተራራ ነዋሪዎች ሙሉ በሙሉ እስኪገድሉዋቸውና እስኪያጠፏቸው ድረስ ሊዋጉዋቸው ተነስተው ነበር፡፡ የሴይርን ተራራ ነዋሪዎች በጨረሷቸው ጊዜ ሁሉም እርስ በእርስ ለመጨራረስ ተረዳዱ፡፡
\v 22 መዘመርና ማወደስ ሲጀምሩ ይሁዳን ሊዋጉ በመጡት በአሞን፥ በሞዓብና በሴይር ተራራ ሰዎች ላይ እግዚአብሔር ድብቅ ጦር አስነስቶ በድንገት እንዲያጠቋቸው አደረገ፡፡ እነርሱም ተሸነፉ፡፡ \v 23 የአሞንና የሞዓብ ሰዎች የሴይርን ተራራ ነዋሪዎች ሙሉ በሙሉ እስኪገድሉዋቸውና እስኪያጠፏቸው ድረስ ሊዋጉዋቸው ተነስተው ነበር፡፡ የሴይርን ተራራ ነዋሪዎች በጨረሷቸው ጊዜ ሁሉም እርስ በእርስ ለመጠፋፋት ተረዳዱ፡፡

1
20/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
ይሁዳ ምድረ በዳውን

View File

@ -217,6 +217,7 @@
"20-14",
"20-16",
"20-18",
"20-20"
"20-20",
"20-22"
]
}