diff --git a/11/02.txt b/11/02.txt index 79c9bc3..0490d92 100644 --- a/11/02.txt +++ b/11/02.txt @@ -1 +1 @@ -\v 2 \v 3 \v 4 ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እግዚአብሔር ሰው ወደ ሸማያ እንዲህ ሲል መጣ፤ "ለይሁዳ ንጉሥ ለሰለሞን ልጅ ለሮብዓም በይሁዳና በቢንያምም ላሉት ለእስራኤል ሁሉ ተናገር፦ እግዚአብሔር ይህንን ይላል፦ "ወንድሞቻችሁን ማጥቃት ወይም መዋጋት አይገባችሁም፡፡ ይህ ነገር በእኔ እንዲሆን የተፈቀደ ስለሆነ እያንዳንዱ ሰው ወደ ቤቱ መመለስ ይገባዋል" በመሆኑም የእግዚአብሔርን ቃል ሰሙ፤ በኢዮርብዓምም ላይ ለማጥቃት ከመውጣት ተመለሱ፡ \ No newline at end of file +\v 2 ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እግዚአብሔር ሰው ወደ ሸማያ እንዲህ ሲል መጣ፤ \v 3 "ለይሁዳ ንጉሥ ለሰለሞን ልጅ ለሮብዓም በይሁዳና በቢንያምም ላሉት ለእስራኤል ሁሉ ተናገር፦ \v 4 እግዚአብሔር ይህንን ይላል፦ "ወንድሞቻችሁን ማጥቃት ወይም መዋጋት አይገባችሁም፡፡ ይህ ነገር በእኔ እንዲሆን የተፈቀደ ስለሆነ እያንዳንዱ ሰው ወደ ቤቱ መመለስ ይገባዋል፡፡" በመሆኑም የእግዚአብሔርን ቃል ሰሙ፤ በኢዮርብዓምም ላይ ለማጥቃት ከመውጣት ተመለሱ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 06617d7..be2e7a5 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -131,6 +131,7 @@ "10-15", "10-16", "10-17", - "11-01" + "11-01", + "11-02" ] } \ No newline at end of file