am_2ch_text_ulb/06/10.txt

1 line
501 B
Plaintext
Raw Normal View History

\v 10 እግዚአብሔር ተስፋ እንደ ሰጠ በአባቴ በዳዊት ፈንታ ስለተነሳሁ በእስራኤልም ዙፋን ላይ ስለተቀመጥሁ እግዚአብሔር የተናገረውን ቃል ፈጽሞአል፡፡ ለእስራኤል አምላክም ለእግዚአብሔር ስም ቤት ሠራሁ፡፡ \v 11 ከእስራኤል ሕዝብ ጋር ያደረገው የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ያለበትን ታቦቱን በዚያ ውስጥ አኖርሁ፡፡