# አጠቃላይ መረጃ፡ ያህዌ ህዝቡን በበረሃ በነበሩ ጊዜ የተናገራቸውን አስታወሳቸው፡፡ # እኔ የማስጠነቀቅህ "ማስጠንቀቂያ የምሰጥህ" # እስራኤል እዚህ ስፍራ "እስራኤል" የሚለው የሚወክለው የእስራኤልን ህዝብ ነው፡፡ "እስራኤላውያን" ወይም "የእስራኤል ህዝብ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ) # እኔን ብቻ ብትሰማኝ! "እኔን ብትሰማኝ እንዴት በወደድኩ" ወይም "ነገር ግን እኔን መስማት መጀመር ይኖርብሃል!" # አፍህን በሰፊው ክፈት፣ እኔም እሞላዋለሁ እግዚአብሔር የህዝቡን ፍላጎት ሁሉ እንደሚያሟላ የተገለጸው አንዲት እናት ወፍ ጫጩቶቿን በምትመግብበት ሁኔታ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)