# ደከምሁ በጣም መዛል # አይኖቼ ፈዘዙ ይህ ፈሊጥ ጸሐፊው እጅግ በጣም እንዳለቀሰና ከአሁን በኋላ አይኖቹ በሚገባ ማየት እንደማይችሉ ያሳያል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አይኖቼ ከእንባ የተነሳ አብጠዋል” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ) # በራሴ ካሉት ፀጉሮች የበለጠ ይህ ጸሐፊው ምን ያህል ጠላቶች እንዳሉት ለመግለፅ የተጠቀመበት ግነት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በራሴ ላይ እንዳሉት ፀጉሮች እኔ ልቆጥራቸው ከምችላቸው በላይ ናቸው” (ግነት እና ጅምላ ፍረጃ የሚለውን ይመልከቱ) # ቆረጡኝ ይህ ፈሊጥ “ገደሉኝ” ማለት ነው፡፡ (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)