# ርስትህ በደከመ ጊዜ አንተ አበረታኸው የእስራኤል ምድር ሊደክም የሚችል ወይም ብርታት ሊያገኝ የሚችል ሰው እንደሆነ ተደርጎ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ምድሪቱ መልካም እህል እድታመርት አድርገሀታል፡፡” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ) # ርስትህ እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን የሰጣት ምድር አባት ለልጆቹ ያወረሳቸው ርስት እንደሆነ ተደርጎ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ለእስራኤላውያን የሰጠሀት ምድር” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ) # ደሀው ይህ በአጠቃላይ ደሀ የሆኑ ሰዎችን የሚያመለክት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ደሃ ሰዎች” (የስም ቅጽሎች የሚለውን ይመልከቱ)