# በምላሱ የማይሸነግል “ምላስ” የሚወክለው ሰውን ነው። የማይሸነግለው ሰው “ጻድቁ ሰው” ነው (መዝሙር 15፡02)። አማራጭ ትርጉም፡ “በንግግሩ አይሸነግልም” ወይም “ስለ መልካም ሰዎች ክፉ አይናገርም” (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ) # ጉዳት “መጉዳት”