# አጠቃላይ መረጃ ያህዌ በእስራኤል ጣዖት ለሚያመልኩ መናገር ቀጥሏል፡፡ # በእውነት አምላክ በእኔ ይባረካል ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሁልጊዜ እውነት የምናገር እኔ እባርከዋለሁ›› # ያለፈው ዘመን መከራ ይረሳል… ይሰውራል ይህን በሌላ መልኩ መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከእንግዲህ እነዚህን መከራዎች ስለማላስብ ያለፈውን ዘመን መከራ ይረሱታል›› # ከዐይኖቼ ይሰወራሉ ‹‹ከዐይኖች መሰወር›› ከያህዌ ትኩረትና ትውስታ መወገድን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትረጒም፣ ‹‹ከእንግዲህ ስለ እነርሱ አላስብም››