# አጠቃላይ መረጃ፡- ይህ ክፍል ዘሮቻቸው ከምርኮ የተመለሱትን የሌዋውያን ስም ዝርዝር በቀጣይነት የያዘ ነው፡፡ # ሲሐ፣ ሐሱፋ፣ ጠብዖት፣ ኬራስ፣ ሲዓ፣ ፋዶን፣ ልባና፣ አጋባ፣ --- አጋብ፣ ሰምላይ፣ እና ሐና እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው፡፡ # ዓቁብ ይህን በዕዝራ 2፡42 እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት፡፡