# ብርቱ ሰራዊቱና ታላቅ አጀቡ የእነዚህ ሁለት ሐረጎች መሠረታዊ ትርጉም አንድ ሲሆን የፈርዖን ሰራዊት ምን ያህል ብዙና ጠንካራ እንደ ሆነ አጽንዖት ይሰጣል። # እርሱን አይረዳውም እዚህ ጋ “እርሱን” የሚለው ቃል የይሁዳን ንጉሥ ያመለክታል። # ቅጥሩን መመሸግ ይህ የሚያመለክተው መሰላሎች ያሉትን ግምብ ሲሆን ግምቡ ላይ በማስደገፍ ወታደሮች በእርሱ ላይ በመውጣት ወደ ከተማይቱ ለመግባት ያስችላቸዋል። # የብዙዎችን ሕይወት ለመቁረጥ “ብዙ ሰዎችን ለመግደል” # እነሆ፣ እጁን ዘረጋ “ከዚያ እንኳን የከፋውን ነገር አደረገ፤ እጁን ዘረጋ” # ቃል ኪዳን ለማድረግ እጆቹን ዘረጋ ይህ የሚያመለክተው የወዳጅነትና የስምምነት ምልክት እንዲሆን የሌላውን ሰው እጅ መያዝን ነው። እዚህ ጋ ቃሉ የሚወክለው ከባቢሎን ንጉሥ ጋር ያደረገውን የቃል ኪዳን መሐላ ነው። (See: Symbolic Action)