# የሐዋርያት ሥራ 19፡ 33-34 አይሁዳዊያን እስክንድሮስን አመጡት ጳውሎስ ጢሞቲዎስን የመዳብ ሰራተኛ ስለነበረው ስለ እስክንድሮስ አስጠንቅቆት ነበር (2 ጢሞቲዎስ [2TI 4:14](../../2ti/04/14.md)) በእጁ ጠቀሰ ወይም ገለጸ ለህዝቡ ምልክት አሳየ ማብራሪያ ሰጠ ሊሟገትላቸው ፈልጎ ነበር ነገር ግን ምን ማለት እንደፈለገ ግልጽ አይደለም