# 1ቆሮንቶስ 3፡1-2 መንፈሳዊ ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የሚኖሩ ሰዎች ሥጋውያን ሰዎች የራሳቸውን ፍላጎት የሚከተሉ ሰዎች በክርስቶስ እንደ ሕፃናት የቅሮንቶስ ሰዎች በዕድሜአቸው ለመረዳት ገና እንደሆኑ ከሕፃናት ጋር ተነጻጽረዋል። ትኩረት፦ «በክርስቶስ በጣም ወጣት አማኞች» ተመልከት፦ [[rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor]]) ጠንካራ ምግብ ሳይሆን ወተት ጋትኩአችሁ የቆሮንቶስ ሰዎች ወተት እንደሚጠጡ ሕፃናት ሕፃናት ቀለል ያሉ ነገሮችን ብቻ መረዳት ይችላሉ። እንዳደጉና ጠንክር ያለ ምግብ ለመብላት እንደማይችሉ ሕፃናት ትላልቅ ነገሮችን ለመረዳት የበሰሉ አይችሉም። የበቃችሁ አይደላችሁም «ክርስቶስን ስለመከተል ከበድ ያሉ ትምህርቶችን ለመረዳት የበቃችሁ አይደላችሁም» (ተመልከት፦ [[rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor]], [[rc://*/ta/man/translate/figs-explicit]])