# ፊቱን ያብራልህ ይሄ ፈሊጣዊ አነጋገር ሲሆን ለሆነ ሰው በጎ አስተሳሰብ አለው ማለት ነው፡፡በፈገግታም ሊገለፅ ይችላል፡፡አሕፅሮት ስሙ በግሥ መልክ ሊፃፍ ይችላል፡፡“ፈገግ ሲልልህ”ወይም“ወደ አንተ በቅንነት ሲመለከት”(ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) # በርህራሄ ይመልከትህ እዚህ ላይ “ይመልከትህ”የሚለው ቃል በዚያ ሰው ላይ በጎ የሆነ አስተያያት እንዳለው የሚገልፅ ነው፡፡“አደላልህ”(ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ) # ፊቱን ወደ አንተ ያንሳ …ሰላምንም ይስጥህ እዚህ ላይ “አንተ”የሚለው ቃል ነጠላ ነው፡፡(አንተ በሚል በተለያዩ መልኮች የተገለፁትን ይመልከቱ) # ስሜን መሥጠት ይኖርባቸዋል እዚህ ላይ እግዚአብሔር “ስሜን”ሰጥቻለሁ ብሎ በመናገሩ እሥራኤላውያን የራሱ እንደሆኑ ያውጃል፡፡“የእሥራኤል ሕዝብ የእኔ መሆናቸውን ማሳወቅ ይኖርባቸዋል”(ምሣሌያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)