# አጠቃላይ መረጃ ያህዌ እንደ እናት ስለ ኢየሩሳሌም መናገር ቀጥሏል (ኢሳይያስ 66፥7-8 ይመ) # ሊወለድ የተቃረበውን እንዳይወለድ አደርጋለሁን… መውለድ? ያህዌ ጥያቄውን ያቀረበው ለኢየሩሳሌም ሕዝብ የሰጠውን ተስፋ እንደሚፈጽም አጽንዖት ለመስጠት ነው፡፡