20 lines
733 B
Markdown
20 lines
733 B
Markdown
|
# እንዲህም ሆነ
|
||
|
|
||
|
“እንዲህም ሆነ” ይሄ የተለመደ የታሪካዊ ተረካ አጀማመር ነው።
|
||
|
|
||
|
# መሳፍንት በሚገዙበት ዘመን
|
||
|
|
||
|
“መሳፍንት ይፈርዱ በነበረ ገዜ”
|
||
|
|
||
|
# በምድሪቱ
|
||
|
|
||
|
ይሄ የሚያመላክተው የእስራኤልን ምድር ነው። “በአገሩ”
|
||
|
|
||
|
# አንድ ሰውም
|
||
|
|
||
|
“አንድ ሰው” ይሄ አንድን ገፀባህሪ ወደ ትረካው ማስገቢያ (ማስተዋወቅያ)ተልምዷዊ መንገድ ነው።
|
||
|
|
||
|
# የቤተልሔም ይሁዳ የኤፍራታ ሰዎች
|
||
|
|
||
|
ከኤፍሬም ጎሳ(ነገድ)የሆኑ፤ በይሁዳ ክልል በሆነው በቤተልሄም የሰፈሩ ሰዎች ነበሩ።
|