12 lines
1.1 KiB
Markdown
12 lines
1.1 KiB
Markdown
|
# ዙፋኑን ወደ ምድር ጣልክ
|
||
|
|
||
|
እዚህ ስፍራ "ዙፋን" የሚወክለው እንደ ንጉሥ የመግዛትን ሀይል ነው፡፡ "አንተ፣ ያህዌ፣ እንደ ንጉሥ ሆኖ የሚገዛበትን ዘመን አበቃህ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# የወጣትነት ቀናቱን አሳጠርክ
|
||
|
|
||
|
ይህ እግዚአብሔር ንጉሡ ወጣት ሆኖ ሳለ ሽማግሌ እንዲመስል አደረገ ማለት ነው፡፡ "ገና ወጣት ሳለ አንተ እርሱን እንደ ሽማግሌ ሰው ደካማ አደረግኸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# በእፍረት ሸፈንከው/ከደንከው
|
||
|
|
||
|
ያህዌ ንጉሡን ሙሉ ለሙሉ ማሳፈሩ የተገለጸው፤ እፍረት እግዚአብሔር ንጉሡን ለመሸፈን እንደ ተጠቀመበት ልብስ ተደርጎ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)
|