16 lines
1.2 KiB
Markdown
16 lines
1.2 KiB
Markdown
|
# ስለምታደምጠኝ አንተን እጣራለሁ
|
||
|
|
||
|
እነዚህ ሃረጎች ተመሳሳይ ትርጓሜ አላቸው። “ስለምታደምተኝ” የሚለው ሃሳብ የእግዚአብሔርን ጸሎተ ለመስማት እና ለመመለስ ፈቃደኝነት ይገልጻት። አማራጭ ትርጉም፡ “ስናገር ትሰማለህ፤ ትኩረትን ትሰጠኛለህ” (ትይዩነትን እና ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# የቃል ኪዳን ታማኝነትህን በአስደናቂ ሁኔታ ግለጽ
|
||
|
|
||
|
“ታማኝነት” የሚለው ረቂቅ ስም እንደ ገላጭ ሊተረጎም ይችላል። አማራጭ ትርጉም፡ “በአስደናቂ መንገድ ለቃልኪዳንህ ታማኝ መሆንህን ግለጥ።”(ረቂቅ ስምን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# ቀኝህ
|
||
|
|
||
|
ቀኝ እጅ የእግዚአብሔርን ኃይል ታመለክታለች። አማራጭ ትርጉም፡ “ኃይልህ” (ድጋሚ መሰየምን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# መተገኛ
|
||
|
|
||
|
ለጥበቃ ወደ ያህዌ መሄድ በእርሱ እንደ መጠለል ይገለጻል። አማራጭ ትርጉም፡ “ለመከለል ወደ አንተ መምጣት” (ቅኔን ይመልከቱ)
|