16 lines
1.1 KiB
Markdown
16 lines
1.1 KiB
Markdown
|
# ጣቶችህ ያመጁት ሰማያትህ
|
||
|
|
||
|
የእግዚአብሔር ጣቶች እርሱን ይወክላሉ። አማራጭ ትርጉም፡ “አንተ የሰራሃቸው ሰማያት”
|
||
|
|
||
|
# በሐሳብህ ስፍራ ትሰጠው ዘንድ ሰው ምንድን ነው? ትጠነቀቅለትም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድን ነው?
|
||
|
|
||
|
እነዚህ ሃሳቦች ትኩረትን ለመስጠት በጥያቄ መልክ ተቀምጠዋል። አማራጭ ትርጉም፡ “ሰለሰዎች ማሰብህ እና መጠንቀቅህ አስገራሚ ነው!” (መልስ አዝል ጥያቄን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# የሰው ዘር…. የሰው ልጅ
|
||
|
|
||
|
ሁለቱም ሃረጎች በአጠቃላይ ሰዎችን ይወክላሉ።
|
||
|
|
||
|
# የክብር እና የሞገስ ዘውድ ደፋህላቸው
|
||
|
|
||
|
ክብር እና ሞገስ እንደ ዘውድ ተገልጸዋል። ‘ክብር’ እና ‘ሞገስ’ የሚሉት ቃላት ተመሳሳይ ፍቺ አላቸው። አማራጭ ትርጉም፡ “ክብር እና ሞገስ ሰጥተሃቸዋል” ወይም “እንደ ንጉሥ እንዲሆኑ እድርገሃቸዋል” (ቅኔ እና መድገምን ይመልከቱ)
|