8 lines
825 B
Markdown
8 lines
825 B
Markdown
|
# የሚያጉረመርምብኝን ይህን ክፉ ሕዝብ እስከ መቼ እታገሰዋለሁ?
|
||
|
|
||
|
እግዚአብሔር ይህንን ጥያቄ የሚጠይቀው በሕዝቡ ላይ ያለው ትዕግሥት በመሟጠጡ ነው፡፡ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“ለብዙ ጊዜ ሲያጉረመርምብኝ የኖረውን ይህንን ማህበረሰብ ታግሼዋለሁ”(ምላሽ የማያሻው ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)
|
||
|
|
||
|
# የእሥራኤልን ልጆች ማጉረምረም ሰማሁ
|
||
|
|
||
|
“ማጉረምረም”የሚለው አሕፅሮተ ሥም በሥም(ሰዋሰው) መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“የእሥራኤል ሕዝብ ሲያጉረመርም ሰምቻለሁ”(ምላሽ የማያሻው ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)
|