am_tn/jhn/11/30.md

12 lines
473 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# እየሱስ በመንደሩ ገና አልደረሰም ነበር
ዮሀንስ በዚህ ክፍል ታሪኩን ኣቋርጦ እየሱስ ያለበትን አካባቢ መግለጫ ሰጠ
# በእግሩ ላይ ወደቀች
ሜሪ ክብር ለመስጠት በእየሱሰ እግር ላይ ወደቀች
# ወንድሜ ባልሞተም ነበር
አልአዛር የሜሪ ታናሽ ወንድሟ ነበር፨ ታናሽ ወንድሜ በህይወት ይኖረ ነበር፨