8 lines
633 B
Markdown
8 lines
633 B
Markdown
|
# የዱር አራዊት፣ ቀበሮና ሰጐን ያከብሩኛል
|
||
|
|
||
|
እንደ ሰዎች ሁሉ እንስሳትም ያህዌን ያከብሩታል፡፡
|
||
|
|
||
|
# ቀበሮዎችና ሰጐኖች
|
||
|
|
||
|
እነዚህ ያህዌን የሚያከብሩ እንስሳት ምሳሌዎች ናቸው፡፡ ኢሳይያስ 13፥21-22 ላይ የእነዚህን እንስሳት ስም እንዴት እንደ ተረጐምህ ተመልከት፡፡ ትርጒሙን ግልጽ ለማድረግ ውስጠ ታዋቂ የሆነውን መረጃ ማቅረብ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ቀበሮዎችና ሰጐኖች ያከብሩኛል››
|