12 lines
1.0 KiB
Markdown
12 lines
1.0 KiB
Markdown
|
# መንገድ የከፈተ… እንደ ጧፍ ኩስታሪ
|
||
|
|
||
|
በእነዚህ ጥቅሶች ኢሳይያስ እስራኤላውያን በደረቅ ምድር እንዲሻገሩ፣ ግብፃውያን ግን እንዲሰጥሙ ያህዌ ባሕሩን የከፈተበትን ከግብፅ መውጣት በኃላ የነበረውን ሁኔታ እያመለከተ ነው፡፡ የዐረፍተ ነገሩን ትርጒም የበለጠ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡
|
||
|
|
||
|
# በአንድነት ወደቁ፤ ከእንግዲህ አይነሡም
|
||
|
|
||
|
መሞት መሬት ከመውደቅ ጋር ተመሳስሎአል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሁሉም በአንድነት ሞቱ፤ ከእንግዲህ በሕይወት አይኖሩም››
|
||
|
|
||
|
# ጠፉ፤ እንደ ጧፍ ኩስታሪ ረገፉ
|
||
|
|
||
|
የሕዝቡ መሞት ከሚጠፋ ጧፍ ጋር ተመሳስሎአል፡፡ ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሰው የሚነድደውን ሻማ እንደሚያጠፋ ሕይወታቸው አብቅቷል››
|