16 lines
609 B
Markdown
16 lines
609 B
Markdown
|
# አጠቃላይ መረጃ፡-
|
||
|
|
||
|
ይህ ከልዩ ልዩ የባቢሎን ከተማዎች ወደ ኢየሩሳሌም የተመለሱ ነገር ግን ዝርያቸውን ማረጋገጥ ያልቻሉ ሰዎች ዝርዝር ነው፡፡
|
||
|
|
||
|
# ቴልሜላ፣ ቴላሬሳ፣ ክሩብ፣ አዳን፣ እና ኢሜር
|
||
|
|
||
|
እነዚህ በባቢሎን የነበሩ አሁን ግን የማይገኙ ከተሞች ስሞች ናቸው፡፡
|
||
|
|
||
|
# 652 ዝርያዎች
|
||
|
|
||
|
‹‹ስድስት መቶ ሃምሳ-ሁለት ዝርያዎች››
|
||
|
|
||
|
# ዳላያ፣ ጦብያ፣ ኔቆዳ
|
||
|
|
||
|
እነዚህ የሰዎች ስሞች ናቸው፡፡
|