am_tn/ezr/02/19.md

20 lines
779 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አጠቃላይ መረጃ
ይህ ከምርኮ የተመለሱትን ሰዎች ቀጣይ የስም ዝርዝር እና እያንዳንዱን ቡድን ከነቁጥራቸው የሚያቀርብ መረጃ ነው፡፡ ከምዕራፍ 2፡21 ጀምሮ የተጠቀሱት ከመጀመሪያው ከመጡበት ስፍራ ጋር የተዘረዘሩ ስሞች ናቸው፡፡
# ሐሱም --- ጋቤር
እነዚህ የሰው ስሞች ናቸው፡፡
# ዘጠና-አምስት --- ሃምሳ-ስድስት
95 --- 56
# የቤተልሔም ልጆች
ዘሮቻቸው በይሁዳ ከተሞች ይኖሩ የነበሩት ሰዎች ስም ዝርዝር እና ቁጥራቸው ከዚህ ይጀምራል፡፡
# ነጦፋ
ይህ በይሁዳ ያለ ከተማ ስም ነው፡፡