19 lines
924 B
Markdown
19 lines
924 B
Markdown
|
# የሐዋርያት ሥራ 19 ፡ 28-29
|
||
|
|
||
|
ሲሰሙ
|
||
|
አንጥረኞቹ ሲሰሙ
|
||
|
ቁጣ ሞላባቸው
|
||
|
በጣም ተቆጡ
|
||
|
ጮሁ
|
||
|
በታላቅ ድምጽ እየጮሁ ተናገሩ
|
||
|
ህዝቡም በአንድነት ተጣደፉ
|
||
|
ይህ የህዝብ አመጽ የሚያሳይ ሁኔታ ነው
|
||
|
ወደ ጫወታ ቦታ ( የቲያትር ቦታ )
|
||
|
የኤፌሶን የጫዎታ ቦታ ለህዝብ ስብሰባና ለመዝናኛ የሚሆኑ ድራማዎችንና ሙዚቃዎችን ለማቅረብ ጥቅም ላይ ይውላል
|
||
|
እነርሱም የጳውሎስን ጓደኞች ያዙዋቸው
|
||
|
ህዝቡም የጳውሎስን ጓደኖች ያዙዋቸው
|
||
|
ጋይዮስ እና አርስጥሮኮስ
|
||
|
እነዚህ የሰዎች ሰሞች ናቸው
|
||
|
ከሜቄዶኒያ የመጡ
|
||
|
ጋይዮስ እና አርስጥሮኮስ ከሜቄዶኒያ ቢመጡም በዚህ ሰዓት ከጻውሎስ ጋር በኤፌሶን እየሰሩ ነበር፡፡
|