15 lines
821 B
Markdown
15 lines
821 B
Markdown
|
# የሐዋርያት ሥራ 19፡3-4
|
||
|
|
||
|
አያያዥ ዓረፍ ነገር
|
||
|
ጳውሎስ በኤፌሶን ከሚገኙ አዲስ አማኞች ጋር ውይይቱን(ንግግሩን) ቀጠለ
|
||
|
ታዲያ በምን ተጠመቃችሁ?
|
||
|
በማን ጥምቀት ተጠመቃችሁ? ወይም በማን ስም ተጠመቃችሁ?
|
||
|
እንዲህ አሉ
|
||
|
ደቀመዛሙርት እንዲህ አሉ
|
||
|
በመጥምቁ ዮሐንስ ጥምቀት
|
||
|
በመጥምቁ ዮሓንስ የውሃ ጥምቀት
|
||
|
የንስሐ ጥምቀት
|
||
|
ይህ ጥምቀት ሰዎች ከሃጢያታቸው መመለስ ሲፈልጉ የሚጠመቁት ጥምቀት ነው
|
||
|
ከእርሱ በኋላ በሚመጣው
|
||
|
ይህ ማለት ከጊዜ አንጻር ከመጥምቁ ዮሐንስ በኋላ የሚመጣ ነገር ግን በአካል እርሱን የማይከተል ነው፡፡
|