am_tn/act/10/46.md

13 lines
1.2 KiB
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# የሐዋርያት ሥራ 10፡ 46-48
አያያዥ ዓረፍተ ነገር:
ይህ ስለቆርኖሊዎስ የተነገረው ታሪክ ፍጻሜ ነው፡፡
አሕዛብ በሌላ ቋንቋ ይናገሩ እና እግዚአብሔርን ያመልኩ ነበር
እነዚህ አይሁዳዊን በእርግጥም አሕዛብ እግዚአብሔርን እያመለኩ እንደሆነ እንዲያውቁ ያደረጋቸው የሚታወቅ ቋንቋ ነበር፡፡
እነዚህ ሰዎች ማለትም . . . የተቀበሉ ሰዎች እንዳይጠመቁ የሚከለክል ሰው ይኖራንል?
አማራጭ ትርጉም፡ "እነዚህ ሰዎች እንዳይጠመቁ የሚከለክል ማንም ሰው ሊኖር አይችልም፡፡ እነዚህ ሰዎች እኛ . . . እነርሱ ተቀብለዋልና ልጠመቁ ይገባቸዋል፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion]] and [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])
ይጠመቁ ዘንድ አዘዘ
አመራጭ ትርጉም፡ "ጴጥሮስ አሕዛብ አማኞችን ያጠምቁ ዘንድ አይሁዳዊያን አማኞችን አዘዘ፡፡" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])
ጠየቁት
"አሕዛብ ጴጥሮስን ጠየቁት"