8 lines
543 B
Markdown
8 lines
543 B
Markdown
|
# የሐዋርያት ሥራ 10፡ 25-26
|
||
|
|
||
|
የሐዋርያት ሥራ 10፡ 25-26
|
||
|
በእግሩ ፊት ተደፉ
|
||
|
ቆርኖሊዎስ በጴጥሮስ እግር ፊት ስወድቅ (ይህ የስግደት ተግባር ነው (UDB) እንጂ እንዲሁ የአክብሮት ተግባር አይደለም፡፡
|
||
|
ተነስ፤ እኔ እራሴ እንደ አንተው ሰው ነኝ
|
||
|
ይህ ለቆርኖሊዎስ ጳውሎስን እንዳያመልክት የተነገረው መካከለኛ የሆነ ተግሳሳጽ ወይም ማስተካከያ ነው፡፡
|