11 lines
893 B
Markdown
11 lines
893 B
Markdown
|
# 2ኛ ቆሮንቶስ 6፡4-7
|
||
|
|
||
|
በድርጊቶቻችን፡
|
||
|
ጳውሎስ እዚህ ጋ የሚያመለክተው ወደራሱ እና ጢሞቲዎስ ነው። (ተመልከት፡ [[rc://*/ta/man/translate/figs-exclusive]])
|
||
|
በድርጊቶቻችን ሁሉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች መሆናችንን እናረጋግጣለን፡
|
||
|
ትኩረት፡"የእግዚአብሔር አገልጋዮች መሆናችንን በአኗኗሯችን እና በንግግራችን እናረጋግጣለን"
|
||
|
በእውነት ቃል፡
|
||
|
"እውነትን በታማኝነት በመስበክ"
|
||
|
ለቀኝ እና ለግራ ለሚሆን ለፅድቅ የጦር ዕቃ ፡
|
||
|
ጳውሎስ ለሁሉም አይነት ሁኔታ በሚያስፈልግ መልኩ በመንፈሳዊ ሃይል በእግዚአብሔር እንደታጠቀ ያመለክታል። (ተመልከት፡ [[rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor]])
|