7 lines
676 B
Markdown
7 lines
676 B
Markdown
|
# 2ኛ ቆሮንቶስ 1፡23-24
|
||
|
|
||
|
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው
|
||
|
"ምስክሬ ነው" የሚለው ሃረግ የሚያመለክተው አንድ ሰው ሙግቱን ለመርታት ሲል ያየውን ወይም የሰማውን ሲናገር ነው። ትኩረት፡ "የምናገረው ነገር እውነት መሆኑን እንዲያሳይ እግዚአብሔርን እጠይቃለሁ"
|
||
|
በእምነታችሁ ፀንታችሁ እንድትቆሙ
|
||
|
"እንድትቆሙ" የሚለው ቃል አንድ የማይለወጥ ነገርን ያሳያል። ትኩረት፡"በእምነታችሁ ፀንታችሁ ኑሩ" (ተመልከት፡ [[rc://*/ta/man/translate/figs-idiom]])
|