am_tn/isa/65/15.md

16 lines
905 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አጠቃላይ መረጃ
ያህዌ በእስራኤል ጣዖት ለሚያመልኩ መናገር ቀጥሏል፡፡
# በእውነት አምላክ በእኔ ይባረካል
ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሁልጊዜ እውነት የምናገር እኔ እባርከዋለሁ››
# ያለፈው ዘመን መከራ ይረሳል… ይሰውራል
ይህን በሌላ መልኩ መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከእንግዲህ እነዚህን መከራዎች ስለማላስብ ያለፈውን ዘመን መከራ ይረሱታል››
# ከዐይኖቼ ይሰወራሉ
‹‹ከዐይኖች መሰወር›› ከያህዌ ትኩረትና ትውስታ መወገድን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትረጒም፣ ‹‹ከእንግዲህ ስለ እነርሱ አላስብም››